መዝሙር 34:12-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ሕይወትን የሚወድ፣በጎውንም ያይ ዘንድ ዕድሜን የሚመኝ ማን ነው?

13. አንደበትህን ከክፉ ነገር ከልክል፤ከንፈርህንም ከሽንገላ ጠብቅ።

14. ከክፉ ሽሽ፤ መልካሙንም አድርግ፤ሰላምን ፈልጋት፤ ተከተላትም።

መዝሙር 34