መዝሙር 26:9-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ነፍሴን ከኀጢአተኞች ጋር፣ሕይወቴንም ከደም አፍሳሾች ጋር አታስወግዳት።

10. በእነርሱ እጅ የተንኰል ዕቅድ አለ፤ቀኝ እጃቸውም ጒቦን ያጋብሳል።

11. እኔ ግን በተአማኒ ሕይወት እጓዛለሁ፤አድነኝ፤ ምሕረትንም አድርግልኝ።

12. እግሮቼ በደልዳላ ስፍራ ቆመዋል፤በታላቅ ጉባኤ መካከልም እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ።

መዝሙር 26