መዝሙር 24:2-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. እርሱ በባሕሮች ላይ መሥርቶአታልና፤በውሆችም ላይ አጽንቶአታል።

3. ወደ እግዚአብሔር ተራራ ማን ሊወጣ ይችላል?በተቀደሰ ስፍራውስ ማን ይቆማል?

4. ንጹሕ እጅና ቅን ልብ ያለው፤ነፍሱን ለሐሰት ነገር የማያስገዛ፤በውሸት የማይምል፤

መዝሙር 24