መዝሙር 20:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር በጭንቅ ቀን ይስማህ፤የያዕቆብም አምላክ ስም ይጠብቅህ።

2. ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ፤ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ።

መዝሙር 20