መዝሙር 140:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ምላሰኛ በምድሪቱ ጸንቶ አይኑር፤ዐመፀኛውን ሰው ክፋት አሳዶ ያጥፋው።

12. እግዚአብሔር ለድኻ ፍትሕን እንደሚያስከብር፣ለችግረኛውም ትክክለኛ ፍርድን እንደሚሰጥ ዐውቃለሁ።

13. ጻድቃን በእውነት ስምህን ያመሰግናሉ፤ቅኖችም በፊትህ ይኖራሉ።

መዝሙር 140