መዝሙር 134:2-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. በመቅደሱ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፤ እግዚአብሔርንም ባርኩ።

3. ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር፣ከጽዮን ይባርክህ።

መዝሙር 134