መዝሙር 13:4-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. በዚህም ጠላቴ፣ “አሸነፍሁት” እንዳይል፣ባላጋራዎቼም በውድቀቴ ደስ እንዳይላቸው ርዳኝ።

5. እኔ ግን በጸናች ፍቅርህ እታመናለሁ፤ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል።

6. ቸርነቱ በዝቶልኛልና፣ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ።

መዝሙር 13