መዝሙር 124:5-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን ነበር።

6. በጥርሳቸው ከመዘንጠል የጠበቀን፣ እግዚአብሔር ይባረክ።

7. ነፍሳችን እንደ ወፍ፣ከዐዳኝ ወጥመድ አመለጠች፤ወጥመዱ ተሰበረ፤እኛም አመለጥን።

8. የሰማይና የምድር ፈጣሪ፣ የእግዚአብሔር ስም ረዳታችን ነው።

መዝሙር 124