መዝሙር 122:8-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. ስለ ወንድሞቼና ስለ ባልንጀሮቼ፣“በውስጥሽ ሰላም ይስፈን” እላለሁ።

9. ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት፣በጎነትሽን እሻለሁ።

መዝሙር 122