መዝሙር 122:7-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. በቅጥርሽ ውስጥ ሰላም ይሁን፤በምሽግሽም ውስጥ መረጋጋት ይስፈን”።

8. ስለ ወንድሞቼና ስለ ባልንጀሮቼ፣“በውስጥሽ ሰላም ይስፈን” እላለሁ።

9. ስለ አምላካችን ስለ እግዚአብሔር ቤት፣በጎነትሽን እሻለሁ።

መዝሙር 122