መዝሙር 120:4-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. በተሳለ የጦረኛ ቀስት፣በግራር ከሰል ፍም ይቀጣሃል።

5. በሜሼክ እኖራለሁና፣ በቄዳር ድንኳኖች መካከል እቀመጣለሁና ወዮልኝ!

6. ሰላምን በሚጠሉ መካከል፣ነፍሴ እጅግ ብዙ ጊዜ ኖረች።

7. እኔ ሰላም ፈላጊ ነኝ፤እነርሱ ግን በተናገርሁ ጊዜ ጠብ ይሻሉ።

መዝሙር 120