መዝሙር 116:5-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. እግዚአብሔር ቸርና ጻድቅ ነው፤አምላካችን መሓሪ ነው።

6. እግዚአብሔር ገሮችን ይጠብቃል፤እጅግ ተቸግሬ ሳለሁ አዳነኝ።

7. ነፍሴ ሆይ፤ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፤ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤

8. አንተ ነፍሴን ከሞት፣ዐይኔን ከእንባ፣እግሮቼን ከመሰናከል አድነሃልና።

መዝሙር 116