መዝሙር 114:3-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ባሕር አየች፤ ሸሸችም፤ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ።

4. ተራሮች እንደ አውራ በግ፣ኰረብቶችም እንደ ጠቦት ዘለሉ።

5. አንቺ ባሕር፤ የሸሸሽው አንቺም ዮርዳኖስ ያፈገፈግሽው ለምንድን ነው?

መዝሙር 114