መዝሙር 100:4-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. በምስጋና ወደ ደጆቹ፣በውዳሴም ወደ አደባባዮቹ ግቡ፤አመስግኑት፤ ስሙንም ባርኩ፤

5. እግዚአብሔር ቸር፣ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና፤ታማኝነቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው።

መዝሙር 100