ሕዝቅኤል 48:34-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. “ ‘በምዕራብ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ርዝመት ባለው በር ሦስት በሮች ይኖራሉ፤ እነዚህም የጋድ በር፣ የአሴር በርና የንፍታሌም በር ናቸው።

35. “ ‘የከተማዪቱም ዙሪያ ዐሥራ ስምንት ሺህ ክንድ ይሆናል፤“ ‘የከተማዪቱ ስም፣ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ “እግዚአብሔር በዚያ አለቃ ይሆናል።’ ”

ሕዝቅኤል 48