ሐዋርያት ሥራ 12:24-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. የእግዚአብሔር ቃል ግን እያደገና እየሰፋ ሄደ።

25. በርናባስና ሳውልም ተልእኮአቸውን ፈጽመው ከኢየሩሳሌም ተመለሱ፤ ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስንም ከእነርሱ ጋር ይዘውት መጡ።

ሐዋርያት ሥራ 12