ሉቃስ 18:41-43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

41. “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” ብሎ ጠየቀው።ዐይነ ስውሩም፣ “ጌታ ሆይ፤ ማየት እፈልጋለሁ” አለው።

42. ኢየሱስም፣ “እይ፤ እምነትህ አድኖሃል” አለው።

43. ሰውየውም ወዲያውኑ ማየት ቻለ፤ እግዚአብሔርንም እያከበረ ኢየሱስን ተከተለው። ሕዝቡም ሁሉ ይህን ሲያዩ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።

ሉቃስ 18