ሉቃስ 1:11-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. የጌታም መልአክ ከዕጣን መሠዊያው በስተ ቀኝ ቆሞ ታየው።

12. ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፤ በፍርሀትም ተዋጠ።

13. መልአኩ ግን እንዲህ አለው፤ “ዘካርያስ ሆይ፤ አትፍራ፤ ጸሎትህ ተሰምቶአል፤ ሚስትህ ኤልሳቤጥ ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፤ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ።

14. በእርሱ ተድላና ደስታ ታገኛለህ፤ ብዙዎችም እርሱ በመወለዱ ደስ ይላቸዋል፤

ሉቃስ 1