ሆሴዕ 7:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. እኔ አሠለጠንኋቸው፤ አጠነከርኋቸውም፤እነርሱ ግን አደሙብኝ።

16. ወደ ከንቱ ነገር ተመለሱ፤ዒላማውን እንደሳተ ቀስት ናቸው፤መሪዎቻቸው ስለ ክፉ ቃላቸው፣በሰይፍ ይወድቃሉ፤በዚህም ምክንያት በግብፅ ምድር፣መዘባበቻ ይሆናሉ።

ሆሴዕ 7