ሆሴዕ 14:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤል ሆይ፤ በኀጢአትህ ምክንያት ስለ ወደቅህ፣ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ።

2. የምትሉትን ቃል ይዛችሁ፣ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤እንዲህም በሉት፤“ኀጢአታችንን ሁሉ ይቅር በለን፤የከንፈራችንንም ፍሬ እንድናቀርብ፣በምሕረትህ ተቀበለን።

ሆሴዕ 14