2 ዜና መዋዕል 10:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤላውያን ሁሉ ሊያነግሡት ወደዚያ ሄደው ሰለነበር፣ ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ።

2. ከንጉሥ ሰሎሞን ሸሽቶ በግብፅ ይኖር የነበረው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን ሲሰማ፣ ከግብፅ ተመልሶ መጣ።

2 ዜና መዋዕል 10