2 ሳሙኤል 23:25-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. አሮዳዊው ሣማ፣አሮዳዊው ኤሊቃ፣

26. ፈሊጣዊው ሴሌስ፣የቴቁሐዊው የዒስካ ልጅ ዒራስ፣

27. ዓናቶታዊው አቢዔዜር፤ኩሳታዊው ምቡናይ፣

28. አሆሃዊው ጸልሞን፣ነጦፋዊው ማህራይ፣

29. የነጦፋዊው የበዓና ልጅ ሔሌብ፣ከብንያም ወገን የጊብዓ ሰው የሆነው የሪባይ ልጅ ኢታይ፣

30. ጲርዓቶናዊው በናያስ፣የገዓስ ሸለቆ ሰው ሂዳይ፣

2 ሳሙኤል 23