1 ዜና መዋዕል 6:37-39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

37. የታሐት ልጅ፣ የአሴር ልጅ፣የአብያሳፍ ልጅ፣ የቆሬ ልጅ፣

38. የይስዓር ልጅ፣ የቀዓት ልጅ፣የሌዊ ልጅ፣ የእስራኤል ልጅ።

39. እንዲሁም የሔማን ወንድም አሳፍ በስተ ቀኙ ሆኖ ያገለግል ነበር፤አሳፍ የበራክያ ልጅ፣ የሳምዓ ልጅ፣

1 ዜና መዋዕል 6