1 ዜና መዋዕል 23:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. የእግዚአብሔር ሰው የሙሴ ወንዶች ልጆችም እንደ ሌዊ ነገድ ሆነው ተቈጠሩ።

15. የሙሴ ወንዶች ልጆች፤ጌርሳም፣ አልዓዛር።

16. የጌርሳም ዘሮች፤ሱባኤል።

17. የአልዓዛር ዘሮች፤የመጀመሪያው ረዓብያ ነበረ።አልዓዛር ሌሎች ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ የረዓብያ ወንዶች ልጆች ግን እጅግ ብዙ ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 23