1 ዜና መዋዕል 1:24-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ሴም፣ አርፋክስድ፣ ሳለ፣

25. ዔቦር፣ ፋሌቅ፣ ራግው፣

26. ሴሮሕ፣ ናኮር፣ ታራ፣

27. እንዲሁም በኋላ አብርሃም የተባለው አብራም።

28. የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ይስሐቅ፣ እስማኤል።

1 ዜና መዋዕል 1